“ትላልቅ አብያተ ክርስትያናትን ገንብተን ታላላቅ ሊቃውንትን ከምናጣ፤ ታላላቅ ሊቃውንትን አፍርተን እንደ ጥንቱ በድንኳን ብንገለገል ይሻለናል።”

ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ     

የአብነት ትምህርት ቤቶቻችን ያሉበት ሁኔታ – ዘጋቢ ፊልም

ስለ ፈለገ አዕምሮ የአብነት ትምህርት ቤት ግንባታ እና ደጋፊ የልማት ሥራዎች ገለፃ። 

(ሰኔ ፳፻፲፪/June 2020)