• የቤተክርስቲያንን ዶግማ፣ ቀኖናና ትውፊት የጠበቁ ፤ጊዜውን የዋጁና ግብረ ገብነት ያላቸውን አገልጋዮች ማፍራት

  • የምዕመናንን የልብ ትርታ ተረድተው የሚያስረዱ ካህናት በዝተው ማየት
  • ምዕመናን በሃይማኖትና በበጎ ምግባር ጸንተው የእግዚአብሔርን መንግሥት እንዲወርሱ ማድረግ
  • የተማሪዎችን መማሪያና ማደሪያ ክፍሎችን በዘመናዊ አደረጃጀት መገንባት 
  • ከመንግሥት በተቀበልነው 6.6(ስድስት ነጥብ ስድስት ) ሄክታር መሬት ላይ ት/ቤቱን በገቢ የሚደጉም የእንስሳት ሀብት ልማትና የወተት ማቀነባበሪያ ፕሮጀክት መተግበር 
  • ለትምህርት ቤቱና ለእንስሳት ሀብት ልማቱ ተቋም መሠረታውያን ልማቶችን (ውሃንና መብራትን ማስገባት ፣መንገድን ማሠራት ) ማሟላት