“ትላልቅ አብያተ ክርስትያናትን ገንብተን ታላላቅ ሊቃውንትን ከምናጣ፤ ታላላቅ ሊቃውንትን አፍርተን እንደ ጥንቱ በድንኳን ብንገለገል ይሻለናል።”

ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ     

የአብነት ትምህርት ቤቶቻችን ያሉበት ሁኔታ – ዘጋቢ ፊልም

የፈለገ አዕምሮ የአብነት ትምህርት ቤት የሃዲስ ኪዳን ተማሪዎች ምርቃት።